የአገልግሎት ክፍያና የቴምብር ቀረጥ መጠን

ተ.ቁ. የአገልግሎቱ ዓይነት የአገልግሎት ክፍያ የቴምብር ቀረጥ
1 የጠቅላላ ውክልና ኮድ 1 ብር 5.00 በኮፒ እና ተጨማሪ በሰው ብር 1.00 ብር 35.00
2 የቤተሰብ ውክልና ኮድ 13 ብር 5.00 በኮፒ እና ተጨማሪ በሰው ብር 1.00 ብር 35.00
3 የጠበቆች ውክልና ኮድ 14 ብር 5.00 በኮፒ እና ተጨማሪ በሰው ብር 1.00 ብር 35.00
4 የመኪና ሽያጭ ውል ኮድ 2ሀ ብር 10 በኮፒ የዋጋውን ግምት 2%
5 የሞተር ሳይክል ሽያጭ ውል ኮድ 2ሀ ብር 10 በኮፒ የዋጋውን ግምት 2%
6 የልዩ ልዩ የመኪና አካላት ሽያጭ ውል 2ሀ ብር 10 በኮፒ የዋጋውን ግምት 2%
7 የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች ሽያጭ ውል ኮድ 2ሀ ብር 10 በኮፒ የዋጋውን ግምት 2%
8 የድርጅት ሽያጭ ውል ኮድ 2ለ ብር 10 በኮፒ ብር 5.00 እና ገደብ ካለ የገደቡን 1%
9 የመኖሪያ ቤት ሽያጭ ውል ኮድ 2ለ ብር 10 በኮፒ ብር 5.00 እና ገደብ ካለ የገደቡን 1%
10 የሌሎች ንብረቶች ሽያጭ ውል ኮድ 2ለ ብር 10 በኮፒ ብር 5.00 እና ገደብ ካለ የገደቡን 1%
11 የአክስዬን ሽያጭ ውል ኮድ 2ለ ብር 10 በኮፒ ብር 5.00
12 ኪራይ፣ የተከራይ አከራይና መሰል መብት ማስተላለፊያ ሠነድ ኮድ 3 ብር 10 በኮፒ የዋጋው 0.5%
13 የቅጥር ውል ስምምነት ኮድ 3 ብር 10 በኮፒ የአንድ ወር ደመወዝ 1%
14 የድርሻ መልቀቅ ውል ኮድ 3 ብር 10 በኮፒ ብር 5.00
15 ሌሎች ስምምነቶች ኮድ 3 ብር 10 በኮፒ ብር 5.00
16 የመመስረቻ ፁሁፍ እና የመተዳደሪያ ደንብ ኮድ 4ሀ ብር 100 /4ኮፒ እና ተጨማሪ በሰው ብር 1.00 ብር 350.00
17 ቃለ ጉባኤዎችና ማሻሻያዎች ኮድ 4ለ ብር 50 /4 ኮፒ እና ተጨማሪ በሰው ብር 1.00 ብር 100
18 የትርጉም ማረጋገጫ ኮድ 5 ብር 10.00 በኮፒ ብር 5.00
19 ቃለ-መኃላ ማረጋገጫዎች ኮድ 6 ብር 10.00 በኮፒ ብር 5.00
20 የመኪና ስጦታ ውል ኮድ 7 ብር 10.00 በኮፒ የዋጋውን ግምት 2%
21 የድርጅት ስጦታ ውል ኮድ 7 ብር 10.00 በኮፒ ብር 5.00 እና ገደብ ካለ የገደቡን 1%
22 የመኖሪያ ቤት ስጦታ ውል ኮድ 7 ብር 10.00 በኮፒ ብር 5.00 እና ገደብ ካለ የገደቡን 1%
23 የአክስዬን ስጦታ ውል ኮድ 7 ብር 10.00 በኮፒ ብር 5.00 እና ገደብ ካለ የገደቡን 1%
24 የልዩ ልዩ ንብረቶች ስጦታ ውል ኮድ 7 ብር 10.00 በኮፒ ብር 5.00 እና ገደብ ካለ የገደቡን 1%
25 ኑዛዜ ኮድ 7 ብር 10.00 በኮፒ ብር 5.00
26 የኮፒ ማመሳከሪያ ስራ ኮድ 8 ብር 10.00 በኮፒ ብር 5.00
27 የውክልና እና የውል መሻሪያ ኮድ 9 ብር 5.00 በኮፒ እና ተጨማሪ በሰው ብር 1.00 ብር 5.00
28 የውጭ ጉዳይ ሰነድ ማረጋገጫ ኮድ 10 ብር 10.00 በኮፒ ብር 5.00
29 የፊርማ ማረጋገጫ ኮድ 10 ብር 10.00 በኮፒ ብር 5.00
30 የብድር ውል ኮድ 11 ብር 10.00 በኮፒ ገደብ ካለ የገደቡን 1%
31 የመያዥና ዋስትና ውል ኮድ 11 ብር 10.00 በኮፒ የዋጋውን ግምት 2%
32 የሽርክናና አብሮ የመስራት ውል ኮድ 12 ብር 10.00 በኮፒ ብር 5.00
33 ከመደበኛ የስራ ቦታ ውጪ ለሚሰጥ አገልግሎት ብር 100.00 በጉዳይ